
Calendar
Sunday Morning Service
እሁድ ጠዋት አገልግሎት
Every Sunday Morning at 1:00 PM
ዘወትር እሁድ ጥዋት
በ1፡00 PM ሰአት
Bible Study
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
Tuesday 7:00PM - 8:30 PM
ማክሰኞ 7:00PM - 8:30 PM
Saturday 7:00PM - 8:30 PM
ቅዳሜ 7:00PM - 8:30 PM
Evening prayer
ምሽት ጸሎት
Wednesday evening prayer 8:00 PM-9:00 PM
ረቡዕ ምሽት ጸሎት
8:00 PM-9:00 PM
JOIN OUR COMMUNITY
ህብረቱን ይቀላቀሉ
ABOUT OUR CHURCH
ስለ ቤተ ክርስቲያናችን
Grace Ethiopians Evangelical Church of Charlotte is a vibrant and growing community dedicated to spreading the love and teachings of Jesus Christ.
ፀጋ የኢትዮጵያውያን ቤተክርስቲያን የኢየሱስ ክርስቶስን የወንጌሉን እውነትና የእግዚአብሔርን ፍቅር አጉልቶ ለማሳየት የተሰባሰበ የወንጌል አማኞች ህብረት ነው።

YOUTH MINISTRIES
የወጣቶች ሚኒስቴር
Our church offers a variety of youth programs and activities to help young people grow in their faith and connect with others.
የቤተክርስቲያናችን ወጣቶች በእምነታቸው እንዲያድጉ እና ከሌሎች ጋር እንዲገናኙ የሚያግዙ የተለያዩ የወጣቶች ፕሮግራሞችን እና ተግባራትን ታቀርባለች።

ONLINE COMMUNITY
ማህበራዊ ድህረ ገጽ
Join us for worship every Sunday at 10:00 AM. We offer a variety of services and programs throughout the week for all ages and interests.
ዘወትር እሁድ 10 ሰአት ላይ አብረዉን የእግዚአብሔርን ፀጋ ይካፈሉ።
ይምጡና የእግዚአብሔርን ፍቅር እና ጸጋ ከእኛ ጋር ይካፈሉ።
Come and experience the love of God with us
